Abdulsemed - Android Applications by Abdulsemed
አል-አርበዒን አን-ነወውያ።አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ።አርበዒን አን-ነወውያ APP ለ Android ስልኮች ተዘጋጅቶ ቀረበላችሁ። ያካተታቸው ነገሮች 1. ሓዲሶችን በአረብኛ2. የሓዲሶቹ ትርጉም በአማርኛ3. ከሓዲሶቹ የምንወስዳቸው ትምህርቶች በአማርኛ4. በደንብ ማብራርያ ለሚፈልጉ ሰዎች ደግሞ ለየሓዲሶቹ የቪድዮ ማብራርያ ሊንክ ያካተተ ነው።
Free App