BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች Free Game

Rated 4.60/5 (124) —  Free Android application by NEFS

Advertisements

About BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

---- ጥያቄና መልስ ----

>>>ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው ።
>>>እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>>ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።


---- በመጨረሻም ----
>>>እኛም ሰዎች ነንና ስህተት እንሰራለን ፣ ስህተት ሆኖ የማይስተካከል የለም ይህንን በመረዳት ያጋጠመዎትን ነገር ወይም ስህተት ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ በ ፌስ ቡክ አድራሻትን ቢልኩልን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነን
>>>ተባረኩልን ! መልካም እና የደስታ ቀን ይሁንሎት ።

How to Download / Install

Download and install BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች version 3.2.6 on your Android device!
Downloaded 5,000+ times, content rating: Everyone
Android package: com.henoktadesse.BQ, download BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
4.0.3+
For everyone
Android game

Game History & Updates

What's Changed
እዳዲስ የሆኑ ለውጦችንና የተሻለ ነገር ለማግኘት ሁሌ እዲስ ቨርዥን መጫኖን አይርሱ ።
Version update BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች was updated to version 3.2.6
More downloads  BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች reached 5 000 - 10 000 downloads

What are users saying about BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች

Y70%
by Y####:

ከዚህ በበለጠ በቢቀጥል መልካም ነዉ

K70%
by K####:

It's an excellent App .

F70%
by F####:

Betam arif new gen tiyaki yichemribet lelam behayimanotachin yemnkorabet ena lemenafkan mels yemnsetbitn endezih kelek yalna astemari yehone likekulin better betam wedenewal

Y70%
by Y####:

Very nice app I love it

G70%
by G####:

ልዑል እግዚአብሔር ያበርታችሁ ነገር ግን የlevel መጠኑን ወይም የlevel ጥያቄውን ብዛት ከፍ ብታደርጉት

Y70%
by Y####:

በጣም ጥሩ አፕ ነው አስተማሪ ነው ተባረኩ በዚህው ቀጥሉሁ።

Y70%
by Y####:

በጣም እናመሰግናለን ዉድ የእትዮጵያ ማሮች

Y70%
by Y####:

Wow ijege betam desi yemil App new tebarekuuu

G70%
by G####:

Wow betam new yewededkut Egziabher yibarkachiw!

Y70%
by Y####:

እግዚአብሄር አምላክ ሁሉ ግዜ ከናንተ ጋር ይሁን።

X70%
by X####:

A Google user for an version Bast app

Y70%
by Y####:

This is perfect God bless u!

Y70%
by Y####:

Nice app God bless you

P70%
by P####:

Amazing - God bless you!

X70%
by X####:

Egziabehar yestelene

R70%
by R####:

ዋው በጣም ጥሩ ነው የማናውቃቸው እንድናውቅ ኤረድቶናል ግዜያችን በለላ ነገር ከምናሳልፊ በዚህ ጥያቀያዊ የሆነ መጽሐፈ ቅዱስ ማሳለፍ ይሻለናል ምክንያቱም ብዙ ትምህርቶችን እናገኘዋለን ቀጥሉበት ተባረኩ ቅዱሳን

Y70%
by Y####:

Ketayinet binorew tiru neber! Do u guys have similar apps?

Y70%
by Y####:

በጣም እናመሰግናለን ብትችሉ ጥያቄዎች ጨምሩልን

V70%
by V####:

በጣም የሚረዳ ነው ጠቅሞኛል። ብዙ ነገሮችን እንዳስተውልና እንዳወቀ እረድቶኛል። ትንሽ /የጨዋታ/ በሚመስል ትልቅ ቁም ነገርን እግኝቻለሁና ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እላለሀ።

O70%
by O####:

እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ጥሩ ነው ከዚህ በላይ መሆን አለበት ጥያቄ እየጠየቀን ባይብል እያነበብን እንድንማር አድርጎናል ተባረኩ

Y70%
by Y####:

ዋውው በጣም ደስ የሚል እራስን እንደመስታወት የሚያሳይ ጥያቄ ነው እራሴን አይቼበታለሁ ተባርኬበታለሁ ጌታ ይባረካቹ አሁንም ጥያቄው ይቀጥል በርቱ በሀይሉ ችሎት♥♥♥♥

Y70%
by Y####:

ዋው በጣም ደስ የሚል App ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ።

Y70%
by Y####:

እግዚአብሔር ፣ የቃሉ ባለቤት ፣ ወንጌልን በአብ፣ በወልድ በመንፈሰ ቅዱስ ሰም በማዳረስ ለምትተጉት መንፈሳዊ አገልግሎት ዋጋውን ይክፈላችሁ ፣ ተባረኩ ። አሜን ።

Y70%
by Y####:

This game is very good about knowloge it is a short not thanks.God gives health

Y70%
by Y####:

እውነት በጣም ነው የወደድኩት እራሴን እንድመረምር እና የ እውቀት መጠኔን አውቄበታለሁ አመሰግናለሁ

G70%
by G####:

ቃል ሄወት ያሠማልን በእድሚ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን በጣም አመሰግናለሁ

Y70%
by Y####:

በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ የሆነ አፕ ተጠቅሜበታለው ጌታ እየሱስ ዘመናቹሁን ይባርክ

S70%
by S####:

God bless you Amen

O70%
by O####:

እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የሚያስተምር የሚያዝናና ጥሩ ስሜት እንድሰማ የሚያደርግነው ከዚህም በላይ ቢኖር!!!

R70%
by R####:

waw ኧረ እንደት ደስ እዳለኝ እኔ በጣም ወድጀዋለሁ ተባረኩ

U70%
by U####:

Kale hiwot yasemalen betam des yilal

Y70%
by Y####:

ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ

F70%
by F####:

Wow betam arif new Astemarina aznagn new tebareku

N70%
by N####:

Blessed brothers betam weddd new madergachu

Y70%
by Y####:

ተጣም አሪፍ ነው አስተማሪ በርቱ

Y70%
by Y####:

Egzabher yestchu tolo tolo lkkuln tdya

Y70%
by Y####:

በጣም ደስ ይላል "እግዚአብሔር"ይስጥልኝ ይባርክል በርቱልን

Y70%
by Y####:

I like thanks

Y70%
by Y####:

thank you God bless you

Y70%
by Y####:

Great app keep it up


Share The Word!


Rating Distribution

RATING
4.65
124 users

5

4

3

2

1