ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

ቁርአን ድምጽ Amharic Quran Free App

Rated 5.00/5 (2) —  Free Android application by Appz Ninja

Advertisements

About ቁርአን ድምጽ Amharic Quran

ይህ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ መግቢያውና ሙስሊሞች በአጠቃላይ ቁርአን ከእግዚአብሔር መጣ የሚል እምነት እንዳላቸው የሚናገር ነው፡፡ ሙስሊሞች በሙሉ ያላቸው ይህ እምነትና መረዳት በሐቀኛ ምርመራ በመመሥረት የቁርአን ምንጭ ምንነት መገለጡ መከተል ያለባቸውን አሁኑኑ እንዲያስቡበት በጣም እንደሚረዳቸው ይታመናል፡፡

ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማነም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማነም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይሀም በአማርኛ የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።

ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱብ ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል። ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል። የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል። This book is the first chapter subparts Muslims the Koran is generally believed came from God. Muslims who have this faith and is believed to help understand the very nature exposes them to think about it now be followed depending on the source of the Qur'an upright investigation.

The Holy Qur'an or Koran) is the world yemehākelenyewu Islamic scripture or religious text, so higher education, this text is the word of Allah to the Prophet Muhammad Gibril circuit through the will of Allah. It was the first time the Holy Koran in Arabic yetets’efewu. Lek’ureni have promised him that he is not diluted and Manami Manami wig wig li’āšešiti law can not substitute for the word. You have always mixing yemit’ebik’ewu is the only book in the world. This is a translation of the Qur'an in English.

Try the Qur'an that men and demons could not even come jashub same paragraph or a sentence confirmed te’āmirenyenetuni and genuine. The Qur'an is clear kemebezerezi and utilization. Moreover, it will remain until the policy is that all mankind itself and šeyikeleši the Day of Resurrection, because they do not have any difference, Muslims regard the Koran promised to keep the same. Not to mention even a word of Arabic written a letter absorption can be easily identified, directly or could want. Humans provides that they should be directed to the Qur'an, Muslims want peace and stability in this world or the next.

How to Download / Install

Download and install ቁርአን ድምጽ Amharic Quran version 1.0.0.0 on your Android device!
Downloaded N/A times, content rating: Everyone
Android package: muslim.holy.quran.amharic.islam, download ቁርአን ድምጽ Amharic Quran.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
4.0.3+
For everyone
Android app

App History & Updates

What's Changed
ፍርይ
ድምጽ
ተጠናቀቀ
አማርኛ

Oh snap! No comments are available for ቁርአን ድምጽ Amharic Quran at the moment. Be the first to leave one!

Share The Word!


Rating Distribution

RATING
5.05
2 users

5

4

3

2

1