Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን Free App

Rated 4.53/5 (130) —  Free Android application by Daniel Letta

Advertisements

About Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን የእመቤታችን ምስጋና
(በአማርኛ)
ምስጋና ጸሎትና መንበርከክ ላስታማሩኝ ለተከበሩ መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ::

አርጋኖን የተሰኘው መጽሐፍ ሊቁ እመቤታችንን በቅኔ ያመሰገነበት መጽሐፍ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ እንደ ውዳሴ ማርያምና እርሱ እንደጻፈው ኆኅተ ብርሃን በሰባት ቀን የተከፋፈለ ነው፡፡ ይህ መጽሐፍ አብዛኛውን ጊዜ በነግህ ጸሎት የሚደርስ ነው፡፡ ገዳማውያን አባቶች በስፋት ይገለገሉበታል /ይጸልዩበታል/ በዚህ መጽሐፍ እምቅነት እና ይዘት የተደሰቱት ዐፄ ዳዊት መጽሐፉ በወርቅ ቀለም እንዲጻፍ አዘው እንደነበር ይነገራል፡፡ ስለ አርጋኖን ድርሰቱ እንደሚከተለው በገድሉ ተጽፏል፡፡ ‹‹ወሰመዮ በሠለስቱ አስማት ዘውእቶሙ አርጋኖን ውዳሴ ወመሰንቆ መዝሙር ወእንዚራ ስብሐት፤ በሦስት ሰዎችም ሰየማቸው እነርሱም አርጋኖነ ውዳሴ፣ መሰንቆ መዝሙርና እንዚራ ስብሐት ይባላሉ፡፡›› ይህ አገላለጥ አርጋኖን አንድ ሆኖ ሦስት መድብሎች ያሉት እንደሆነ ያሳያል፡፡

How to Download / Install

Download and install Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን version 5 on your Android device!
Downloaded 10,000+ times, content rating: Everyone
Android package: com.teameretsion.arganon, download Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
2.3.3+
For everyone
Android app

App History & Updates

What's Changed
Update with Correction
More downloads  Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን reached 10 000 - 50 000 downloads

What are users saying about Arganon - መጽሐፈ አርጋኖን

M70%
by M####:

በጣም ደስ ይላል ለመግዛት ሁሌ እፈልጋለው ግን እየረሳው ተቸግሬ ነበር አሁን ግን እግዛቤር ፈቅዶት እፑን ዳውንሎድ እድርጌው እየፀለይኩበት ነው። ተመስገን።

M70%
by M####:

May the Lord God grant many years and good health to Melake Menkirat Mmr Girma wondimu! thanks to him who he teach us how to prays God and how to be close in orthodox tewahido spiritual life.

L70%
by L####:

እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹን ይባርኪላቹ በጣም ደሲ የምል ቃለ እግዚአብሔር መመስገኛ አፒ ነው

M70%
by M####:

I am so delighted to get this book in my phone.

J70%
by J####:

እግዚያብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ

M70%
by M####:

Thank you so much; God bless you!!

P70%
by P####:

Very interested.

N70%
by N####:

Very good

J70%
by J####:

በጣም ለመዉረድ ከባድ ነዉ፡፡ ግን በማየቴ ብቻ ደስስስ ብሎኛል፡፡ ግን ለስአታቶች አልወርድ ብሎ የታገልኩ ነዉ፡፡ ላዘጋጃችሁት ግን ድንግል ትባርካችሁ፡፡

M70%
by M####:

Absolutely important

X70%
by X####:

So good

E70%
by E####:

10Qs fore you

Z70%
by Z####:

Thank you so much; God bless you!!

Z70%
by Z####:

Wow love it this App

Z70%
by Z####:

Good bless you

L70%
by L####:

GOD BLESS

A70%
by A####:

Very good

A70%
by A####:

Mameheri kal hyewoten yasemalen

Q70%
by Q####:

Tewhdo emineta yezelalem bata

Q70%
by Q####:

ማርያምን !!!

Z70%
by Z####:

Egizaber yestlen

Z70%
by Z####:

ert

W70%
by W####:

GOD BLESS YOU

Y70%
by Y####:

10Q

F70%
by F####:

So good

O70%
by O####:

Good app. but what do you mean menberkek to Girma. He is a good father and I advice to take care while using religous words.

H70%
by H####:

God bless you

U70%
by U####:

Nice

H70%
by H####:

God bless you


Share The Word!


Rating Distribution

RATING
4.55
130 users

5

4

3

2

1