About የኩላሊት ህመም መረጃ - Kidney Disease Info
የኩላሊት ህመም በዘመናችን መጥፎ ከሚባሉ ህመሞች ውስጥ ግንባር ቀደሙ የህመም አይነት ነው፡፡ ህመሙ አጣዳፊ እና እረፍት የማይሰጥ ከመሆኑም በተጨማሪ ይህ ነው የሚባል የህመም ምልዕክት ስለሌለው በፍጥነት ለአብዛኛው የሰው ህልፈት ምክንያት እየሆነ ያለው ህመም ነው፡፡
ስለ ህመሙ ዋና ዋና የሚባሉ መረጃዎችን ያካተተ አፕ ነው፡፡ ጥቅሙ ወሰን የለሽ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ህመሙ ጠቃሚ መረጃዎችን በመግኘት ከህመሙ መጠንቀቅ የሚያስችል አያሌ መረጃዎችን ያካተተ ነው፡፡ መልካም የመረጃና የእውቀት አድማስዎን የሚያሰፉበት ግዜ ይሆን ዘንድ ከመልካም ጤንነት ጋር ምኞታችን ነው፡፡ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው! Kidney disease is a type of pain called modern deeply in bad illnesses. The pain itself is urgent, and the rest, and this is also a condition that is quickly becoming the most common cause of death, because he had no symptoms of alarm.
It is up includes major information about the illness. In addition to the benefit of unlimited and includes some of the information to avoid discomfort and getting useful information about the illness. We hope that with good health information and knowledge to be a noble Broaden yemiyešefubeti time. Ye’āwek’utini notify goodness!
Download and install
የኩላሊት ህመም መረጃ - Kidney Disease Info version 1.0 on your
Android device!
Downloaded 10+ times, content rating: Everyone
Android package:
com.mobibah.kidney_kulalit, download የኩላሊት ህመም መረጃ - Kidney Disease Info.apk