Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን

Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን Free App

Rated 4.60/5 (210) —  Free Android application by WeApp PLC

Advertisements

About Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን

ጤናችን በሙባይላችን የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን

ተደጋጋሚና አስቸጋሪ እንዲሁም በተፈጥሮ የሚመጡ በሽታዎችን እንዴት እንደሚይዙን እና የመከላከያ መፍትሄዎችን ያስቀመጠ ነው፡፡

አፕሊኬሽኑን በመከተል እንደ ብጉር ፣ ትኩሳት ፣ የሆድድርቀት ፣ የወገብህመም ፣ ብጉር ፣ ፎሮፎር ፣መጥፎየእግር የጫማ ሽታ ፣መጥፎ የአፍሽታ፣ መጥፎ የብብት ጠረን ፣የጸጉር መሳሳት፣ ራሰ በራሃ፣ ጭንቀት ፣ራስምታት፣ ድብርት፣ ኪንታሮት … የተሳኑ እርዕሶችና መረጃዎች በዝርዝር አብሮ ይዟል ፡፡

አስተያየት ካላችሁ በ Email አድራሻችን :-mameseyid0@gmail.com ላኩልን
ወይንም በስልክ ቁጥራችን + 251922203373 ደውሉልን
አፕልኬሽኑን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን፤

How to Download / Install

Download and install Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን version 1.0 on your Android device!
Downloaded 10,000+ times, content rating: Everyone
Android package: com.lekaapp.lekaapp_hello_dr_version1, download Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
4.0.3+
For everyone
Android app

What are users saying about Amharic healthyጤናችን በሙባይላችን

N70%
by N####:

በኔ በኩል የዝህ የመተግበሪያው መልካም መሆንና አለመሆኑ አይደለም ራስምታቴ, ሀገሬ ኢትዮጵያ በዝህ አይነት የምታመራና እንደዝህ አይነት መተግበሪያዎችና ችግር ሊያቃልል የሚችል ፕሮግራሞችን ማሳደግና ማምረት የሚችሉ ልጆች እያፈራች መሆኗ, የጊዜ ጉዳይ እንጂ አደጉ ከሚባሉ ሀገራት ተርታ ተሰልፋ ስሟ መጠራቱ እንደማይቀር ተስፋን እንድሰንቅ አድርጋችሁኛል አመሰግናለው በርቱ! ስማችን በጦርና በጋሻ ጀግንነት ብሎም በሩጫ ብቻ እየተወደሰና እየተዘከረ አይቀርም!!!!!!!! ሀገሬ የዋህ እናት ናት አዋቂ፣ብርቱ ጀግና፣ቁጡ አትንኩኝ ባይ፣አዛኝ የሆኑ ትሩም ልጆች አሏት ሀገሬ ኢትዮጵያ! !!!!

N70%
by N####:

1000 እስታርስ ብሰየጠው ያንሰዋል በጣምም እሚደየነቅ App ነው ተስፍሽ በዚህ አጋጣሚዎች በጣምም እናመሰግናል እንደዚህ እሚደነቁው አፖዎች ስታቀርብልን። thanks so much

N70%
by N####:

በእውነት በጣም ምርጥ አፕ ነው ። ውድ የአገሬ ልጆች ከዚህ በይ እንጠብቃለን በርቱ በቅብ ቀን የአገራች አፕ ብቻ እንደ ምንጠቀም አልጠራጠርም !!!

S70%
by S####:

I Love it!!! "Health is better than wealth"

N70%
by N####:

እናመሰግናለን የአገራችን ልጆች ምርጥ አፕ ነው በርቱልን

N70%
by N####:

Betam des ymil app enamesgnalen

N70%
by N####:

Betam Touru enmsgin aln

P70%
by P####:

እጅግ በጣም አሪፍ አፕ ነው !! እናመሰግናለን

V70%
by V####:

Wwwoowww betam arefe new enamesegni alene

N70%
by N####:

አሪፊ አፕ ነው እናመሰግናለን

S70%
by S####:

እናመሰግናለን ጠቃሚ አፕ ነው

G70%
by G####:

በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

G70%
by G####:

በጎ ጅምር ነው ለማዳበር ግን ትጉ፡፡

Q70%
by Q####:

Very important Amharic application

Y70%
by Y####:

ይመቻችሁ!!

L70%
by L####:

በጣም ጥሩ

N70%
by N####:

መልካም ነዉ

N70%
by N####:

What a cool app i proud of you

M70%
by M####:

አሪፍ ነው

N70%
by N####:

ዋው እናመሰግናለን

N70%
by N####:

It's good

S70%
by S####:

Good job thank u

W70%
by W####:

Thanks good grate app

N70%
by N####:

Betikini

T70%
by T####:

Wow

Z70%
by Z####:

Waaawawa

R70%
by R####:

Thanks

N70%
by N####:

wow very nice

P70%
by P####:

እናመሰግናለን

D70%
by D####:

It's nice

N70%
by N####:

Love the app ..

N70%
by N####:

Nice app

Z70%
by Z####:

Good

N70%
by N####:

NICE

Z70%
by Z####:

Good

Z70%
by Z####:

Good

S70%
by S####:

በጣም አሪፍ አፕ ናው !!! ነጋር ግን ለዝህ ሁል በሽታ ውስጥ ለይ የተዛራዛርው ናጋር ጠቃም ከሆና

A70%
by A####:

በጣም ልዮ ናልዮና ተወዳጂ አፕ የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ

X70%
by X####:

Betam arif app now

N70%
by N####:

10Q bro ewketkn yabzalk