ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic

ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic Free App

Rated 0.00/5 (0) —  Free Android application by iMKD Systems

Advertisements

About ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic

ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic የሞባይል አፕሊኬሽን

በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን ውስጥ 12 ዓይነት ስፖርታዊ የሰውነት እንቅስቃሴዎች አሉ። የሰውነት ክብደትዎን በመጠቀም እነዚህ ስፖርታዊ እንቅቃሴዎችን ማድረግ ይችላሉ። በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ ያሉ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች ከ 7 እስከ 10 ደቂቃ ያክል ጊዜ ዉስጥ ማከናወን ይችላሉ።

እነዚህ ስፖርታዊ የሰውነት እንቅቃሴዎች ጠቃሚዎች ናቸው። ምክንያቱም፤ ሁሉንም የሰውነትዎን ክፍሎች እንዲንቀሳቀሱ ያደርጋቸዋል፣ በሰውነትዎ ላይ ባሉ ዋነኛ ጡንቻዎች ላይ ጥንካሬን ይገነባል፣ ክብደት ለመቀነስ ያግዝዎታል፣ ጤነኛ እና ንቁ እንዲሆኑ ይረዳዎታል!


ስፖርት ለጤንነት! Thank you!

How to Download / Install

Download and install ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic version 1.0 on your Android device!
Downloaded 10+ times, content rating: Everyone
Android package: com.imkd.sport.amharic, download ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
4.0.3+
For everyone
Android app


Oh snap! No comments are available for ስፖርት ለጤንነት Sport in Amharic at the moment. Be the first to leave one!