Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን Free App

Rated 4.40/5 (183) —  Free Android application by Getahun Amare Ayalew

Advertisements

About Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::

1. የግዕዝ መጻሕፍት

※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
※ መልክአ እግዚአብሔር አብ
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ፍልሰታ
※ መልክአ ቁርባን
※ መልክአ ውዳሴ

2. የአማርኛ መጻሕፍት

※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ሥላሴ
※ መልክአ መድኃኔዓለም
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ጊዮርጊስ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ አርሴማ
※ መልክአ ዮሐንስ
※ ሰይፈ መለኮት

ማሳሰቢያ:
መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1

How to Download / Install

Download and install Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን version 3.0 on your Android device!
Downloaded 10,000+ times, content rating: Everyone
Android package: com.goranda.MelkaKidusan.AOVSVRYWCIBPIAIV, download Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
1.6+
For everyone
Android app

App History & Updates

What's Changed
※ መልክአ ማርያም በአማርኛ
※ መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
※ መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
※ መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
※ መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
※ መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በግዕዝ
Version update Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን was updated to version 3.0
More downloads  Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን reached 10 000 - 50 000 downloads

What are users saying about Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን

I70%
by I####:

በእውነት ቃለሂውት ያሰማልን በስደትም ብንኖር በሃዪማኖት እንድንፀና ለምታረጉን አባቶቼ ወንድሞቼ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ዪስጣቺሁ

C70%
by C####:

መልከአ ሚካኤል (10 )ለከናፍሪከ የሚል (11) ለአፍከ ተዘለዋል ለምን?

C70%
by C####:

እግዚአብሔር ፍቅር ነው 1ኛ ዮሐንስ 4:16)

Z70%
by Z####:

Betam arif new Egziabeher tsegawun yabzalachu bewunet

O70%
by O####:

በጣም እናመሰግናለን ዋጋቹውን እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈላቹው

I70%
by I####:

በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን

Y70%
by Y####:

Egzyabhare abzto yebarkachu

C70%
by C####:

God Bless You. Thank You

J70%
by J####:

Tazebku

W70%
by W####:

ይሄንን ቅዱስ እዉቀት ያካፈላቹን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ።

C70%
by C####:

thank you bros this will help in our day today prayer.

C70%
by C####:

i want to read more know more knowledge about snates

E70%
by E####:

እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልወት

C70%
by C####:

Egziabher rejem edme ketena gar yestelen

C70%
by C####:

Zemzem binint

D70%
by D####:

Aaaa

C70%
by C####:

Yes.

C70%
by C####:

Tanque

A70%
by A####:

It's so awesome, especially if u dont have access to sll books. Keep up z.good works. እግዚአብሔር ዋጋህን ያብዛልህ

K70%
by K####:

GOD Bless U.carry on keep in touch Bro*****

K70%
by K####:

Be amargnam endezih tetekalo biweta tiru new enamesegnalen bertu

J70%
by J####:

Keep adding more...

J70%
by J####:

It is better if you update melka melks by Gee'ez language. Thank you. God Bless You!!!

E70%
by E####:

Thank you

K70%
by K####:

Like it

R70%
by R####:

God bless you

T70%
by T####:

God bless u

Z70%
by Z####:

Good

K70%
by K####:

So nice app thank you pless ye elatu sinkser metsehaft dwlod betadergulin,?

K70%
by K####:

Good bless you

K70%
by K####:

God blesss you

M70%
by M####:

Nice bertu

K70%
by K####:

Excellent

K70%
by K####:

Egziabher rejem edme ketena gar yestelen

K70%
by K####:

Gjurujjydbncgkuhhhh gjj

O70%
by O####:

Please continue.God bless u

K70%
by K####:

Zemzem binint

K70%
by K####:

God bless you!

K70%
by K####:

Tecg

K70%
by K####:

daniel