Amharic keyboard FynGeez - Ethiopia for Android
በጣም አመሰግናለው በርቱ ተባረቱ። አማርኛ ኪቦርድ እዲህ የሚፅፍ እፈልግ ነበረ እሞጅ ያለው እውቀት ይጨምርላቹ አላህ ወድጃዋለው ምመኘውም ነበረ ወደ አማርኛ ብለው ብለው አልዞር አለኛ ችግሩ ከናተ ከሆነ አስተካክሉት አመስግናለው
በጣም መጠንከርና የቀድሞዉን ስርዓተ ፊደል እንዲሁም ስርዓተ ነጥቦችና የግዕዝ ቁጥሮችና ምልክቶች ቢጨመርበት የታላቋ ኢትዮጵያን የፊደልና ሆሄ አደራደር እንደገና ጥቅም እንድናዉል ያረጋል እጅግ በጣም በርቱ የከበረ ምስጋና ይሁን ኢትዮጵያ የዘልዓለም ክብራ የተፈረ ይሁን
ዋው! አሪፍ አፕ የምፈልገው አይነት የአማረኛ ኪቦርድ ሆኖ ነው ያገኘሁት ልክ የሳምሰንግ ሌይ አውት ነው የሚመስለው በጣም ወድጀዋለሁ tanx እናመሰግናለን ።
በጣም በጣም ያምራል ነገር ግን እንግሊዝ እና ሌሎች ተዛማጅነት ያላቸውን ቋነቋ አብሮ ቢጠቀም ዋው ነበር ። በርቱ
Thanks for the app keep working!
በጣም ቆንጆና ምርጥ ኬቦርድ ነው በርቱ
Excellent Application wow everybody must download it
ቃላቶች የሉኝም
ትልቅ ነገር አበርክተዋል እና እናመሠግናለን
በጣም አሪፍ ስራ ነዉ የመጭ ጉሩም ስራ ነዉ በርቱበት
በጣም ምርጥ ነዉ
Nice
Wow, awesome amazing... 100% i like it. No comment Thanks Bro May God bless you
በጣም ምርጥ ነው በርታ
God bless you
Nice one
Best of all keyboards i have used, Much Grace Brother !!
It is wonderfull and promissing . How ever it will be nice if you make the key layout similar to the one on a computer keyboard .......it will make it very easy to adopt and type faster.....and work on the prediction to.
I cant write numbers on my s4mini plz fix that
It useful and practical. Enabling word suggestion makes it the best among its competitive apps. But there is room for improvement especially in word suggestion.
The very best Amharic keyboard.
Very nice app bless u
amazing i have no word to aprishet
Very nice
this so nice and fun to use በ ፊደላችን
Outstanding
Whatever you want to write in tigrina or amharic this is your application. Great job! የይይይይይ
I love it I hope you'll Improve it, thanks man!
ካሉት ዉስጥ ምርጥና የመጀመሪያ ምርጫዬ ነዉ ወድጄዋለሁ
This is one of the best keyboard in the world.
የምር አሪፍ app ነዉ ተመችቶኛል keep up the good work fyn systems
Tigrigna
Thumbs up for your hard work. Well done!
በጣም አሪፍ ነው
ማሻአላህ!
Building Eng.
Yes
the best keyboard of amharic god bless you
I love it so much
by X####:
ብዙ የግእዝ ኪቦርድ አፕሊኬሽን ተመርቷል ነገር ግን የግእዝ ፊደላት የተሟሉ አይደሉም ለምሳሌ'ቐ' fyn ግን ለኔ የምፈልገው አፕ ነው ለመጻፍም ምቹ ነው ወድጀዋለሁኝ በርቱ በፕለይ ስቶር እንዲgn madrgachu kalal honeln