Bilal Broadcast ቢብ for Android
ቢላሎች በጣም አድርጌ እወዳችሆለሁ፡ አላህ የምሠሩትን ኸይር ሥራሁሉ ይቀበላችሁ፡፡በኢህላሥና የአሏህን ሡብሀነወታላወጂሂሏህ ብላችሁ የምሠሩ ያድርጋችሁ፡፡
Masha allah tebark allah ustazochachn allah ytebkachihu welahi endet endemamesegnachihu kalat yatrgnal kezihm belay tseru zend allah mengedun hullu ykfetllachihu yarebil alemin
Masha allah tebarekelah welahi betam des yemil app new jezakumllah heyr bilaloch
ያረብ ጀዛኩመላህ ኩይር ቢላሎች ሁሌ አንጣችሁ! ኑሩልን ዘራችሁ ይብዛ የኡማው አይን ናችሁና!
አላህ ከክፋት ከቅፋት ይጠብቃቹ እጥፍ ድርብ ምዳ አላህ ይመዳቹ የኛ ውዶች♥
Masha allah betam arif app new jezakellah heyir
አልሀምዱሊላህ ማሻአላህ በጣም ውብ የሆነ አፕ አላህ ያብዛላችው ውድ ቢላሎች አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ማ ሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው ጀዛኩምላህ ኸይር
አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የ Bilal Broadcast ቢብ አዘጋጆች በየቀኑ የሚላኩት ትምህርቶች እንዴት ነው ያለ ዋይፍ የሚደርሠን ማስታወቂያው ላይ እንደዛ ይላል ግን በሸበካ ካልሆነ አይደርሰኝም ችግሩ ምንድ ነው ሲስተም ካለው ፖስት አድርጉልን ጀዛ ከአላህ ኸይር
Masha allah ladin yamtabarakatut astawaso ejig dass ylall allah ychamrlachu
ቢላሎች ለምታደርጉልን ነገር አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
ማሻ አላህ ቢላሎች አሪፍ አፕ ነው በርቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር
ማሻ አላህ በጣም ምርጥ አፕ ነው በርቱልን
Mesha allah. አላህ ይጨምርላችሁ እኛንም አላህ ተጠቃሚ ያድርገን።
Mashaaa alla jkl kerr alla ker sirachu yeqabalachu
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ቢላሎች
መሸ አላህ ውድ ብላሎች አላህ እውቀትን በእውቀት ለይ ይጨምረችሁ
አሰላምአለይኩም ወአራህመቱላሂ ወአበረካትሁ ጀዛኩምአላህ ኸይር
ማሻአላህ በጣም ደስየምልነው ጀዛኩምአላህ ኸይረ
Wow mashaallah betam des yemil shukren Jzk
ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም ወጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች
Mashallah it's nice application
ماشاء الله جزاكم الله خير الله يحفزكم ويراكم يارب
ማሻ አላህ ያአላህ ጥበቃ አይለያቹ ቢላሎቻንችን
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ጀዛከላህ ኸይር
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
Masha allah jezakum allah hayer
Masha Allah bilaloch barekellah fikum
አላህ በከይር ነገር ያስታውሳቹ !!!
masha allah tebarek Allah
مشا الله جزكم لله
ማሻአላህ ቢላሉች አላህ ይጠብቃችሁ
ماشاءالله جزاك الله خيرن
አላህ ኸይረ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ
Msha Allah Allah ewktachun ychmrlachu
ماشاء الله ❤
ማሻአላህ Bilalበርቱጠንክርአላህይጨምርላችሁ
Ma sha allh
ጀዛከላሁ ህይር ቢላሎች
by U####:
መሽ አሏህ አለይኩም አላህ ይጠብቃቹሁ በጣም ደስ የሚል አፕ ነው አላህ ኸይር ምንዳቹሁን በጀነተል ፌርዶስ ይመንዳቹሁ ጀዛኩም አሏህ ኽፕይርን