Amharic Orthodox Bible 81

Amharic Orthodox Bible 81 Free App

Rated 4.34/5 (1,376) —  Free Android application by ETHIOPIANAPPS

Advertisements

About Amharic Orthodox Bible 81

በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።
ይህ፡መጽሐፍ፡ቅዱስ፡በእለቄጥሯዊ፡አቀጻጽ፡የተሰናዳ፥የኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋሕዶ፡ቤተ፡ክርስቲያን፦
"መጽሐፍ፡ቅዱስ፤የብሉይና፡የሐዲስ፡ኪዳን፡መጻሕፍት።"
ብላ፥ባ 1980፡ዓ.ም.፡ያሳተመችውን፡መጽሐፍ፡ቃል፡በቃል፡ለቅሞ፡መዝግቧል።
ይኸኛውን፡ያማርኛ፡ቅጂ፡ከሌላዎቹ፡ያማርኛ፡ቅጂዎች፡ለየት፡የሚያደርገው፤
• 1 ኛ፤በኢትዮጵያ፡ኦርቶዶክስ፡ተዋሕዶ፡ቤተ፡ክርስቲያን፡መጽሐፍ፡ቅዱስ፡መሠረት፡መዘጋጀቱ፤
• 2 ኛ፤ፊደሉና፡አጻጻፉ፡በግእዝና፡ባማርኛ፡መዛግብተ፡ቃላት፡መሠረት፡ታርሞ፡መዘጋጀቱ፡ነው። ለተጨማሪ መረጃ በምራፍ ማውጫው ላይ ስለ በሚው ላይ ያገኛሉ።
****************************
This Ethiopian Amharic Orthodox Bible 81 android app is the only complete 81 books from Old and New Testament, kenona books , this book is to those how have familiarity and interest of Ethiopian Amharic Orthodox Bible, and to all Ethiopian Orthodox Tewahedo Church saints this should be enjoyable.
Amharic Orthodox Bible 3D is a beautiful Ethiopian bible study app, easy to use, full 3D featured bible app designed for quick navigation and powerful Amharic Bible study good for your Bible study. All whole application has been restructured with full 3D featured. Shower of blessings, Enjoy!

How to Download / Install

Download and install Amharic Orthodox Bible 81 version 1.0 on your Android device!
Downloaded 100,000+ times, content rating: Everyone
Android package: com.amharicorthodoxbible.book.AOTKKDRVLFRBERSXW, download Amharic Orthodox Bible 81.apk

All Application Badges

Good rating
Free
downl.
Android
4.0.3+
For everyone
Android app

App History & Updates

What's Changed
All whole Amharic Orthodox Bible application has been restructured with full 3D featured. ድጋፍ ይስጡን Rate us. Enjoy!
Version update Amharic Orthodox Bible 81 was updated to version 1.0
More downloads  Amharic Orthodox Bible 81 reached 100 000 - 500 000 downloads
More downloads  Amharic Orthodox Bible 81 reached 50 000 - 100 000 downloads
Name changed  Name changed! Amharic Orthodox Bible now is known as Amharic Orthodox Bible 81.

What are users saying about Amharic Orthodox Bible 81

D70%
by D####:

በቅዲሚያ ይህን የመፅሐፍ ቅዱስ አፕልኬሽን ላዘጋጀልን እግዚአብሄር አምላክ የማይጠፋውን እና መልካም የሆነውን መንግስቱን ያውርስልን አሜን እጅግ በጣም ደስ የሚል የመፅሐፍ ቅዱስ አፕልኬሽን ነው የግድ በስልካችን ላይ መጫን አለበት

Z70%
by Z####:

ይህንን አፕልኬሽን ላዘጋጀልን እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን በጣም ደስ የሚል ለአጠቃቀም ምቹ የሆ አፕልኬሽን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

G70%
by G####:

በጣም ደስ ይላል በውነት በያለንበት እንዲ በተመቸ ሁኔታ ቃሉን እንድናውቅ ለረዳን እግዚአብሔር ክብር እና ምስጋና ይድረሰው !!!

U70%
by U####:

ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።

D70%
by D####:

ምንም አይነት ቃል ሳይጓደልና ሳይጨመርበት ቅዱስ አስተምህሮቱን በዚህ ዘመናይ አቀራረብ ለክርስትና እምነት ተከታዮች በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል! ........... ........... መናፍቃን ደግሞ እግዚአብሔር ልቦናውን ሰጥቷቸውና ተፀፅተው ይህንን ያልተጨመረ ያልተከለሰበት ቅዱስ መፅሐፍ አንድ ቀን ይቀበሉት ይሆናል ግን እነርሱም አንዴ እኩል እንደኛው በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረዋልና ጥላቻን አናሳያቸው ካልሆነ ግን እንደኔ እኛ ከእነርሱም አንሻልም እግዚአብብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ አሜን!

J70%
by J####:

የመፀሀፍ ቅዱስ አፕልኬሽኑን ላዘጋጀልን ሠላም ጤና እድሜ ፀጋውን ይስጥልን አግዚአብሔር

D70%
by D####:

Egziabher Tsega na Bereketun Yabezalachehu Yehenen App. Yazegajachehulen Ewenet Betam Dess yelal!

D70%
by D####:

ጥሩ ነበር ግን Jude የይሁዳ መልዕክት የለም የመጨረሻው የተሻሻለው ቢሆንም Last version or updated k ፡፡ why?

Q70%
by Q####:

የተባረካችሁ ይህን ያዘጋችሁ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ቅዱስ እግዚአብሔር የማይጠፋውን ዘላለማዊ መንግስት ያውርሳችሁ።

D70%
by D####:

ኧር አውርጄው አልከፍት አለኝ ወድ ጎድል ነው የሚመራኝ ምን ማድርግ አለብኝ?

D70%
by D####:

በእውነት በጠም ጥሩ አፕ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን የብዘለችሁ እናመሰግነለን።

D70%
by D####:

ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ናት የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጤስም እኖፘለሁ ለዘላለም

D70%
by D####:

ሞክሬዋለሁ በጣም ጥሩ ነው ይሰራል።

D70%
by D####:

እግዚአብሔር ይስጥልን።

D70%
by D####:

የግዚአብሔር ፍቅር ከናተ ይሁን ፀጋውን ያብዛልክ ተባረክ

L70%
by L####:

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን!

D70%
by D####:

እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

D70%
by D####:

Tank you very nic

D70%
by D####:

ዋው አሪፍ ነው ግን አልከፍት አለኝ

D70%
by D####:

እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሀሉም ነገር በጣም በጣም እናመሰግናለን ። በርቱልን የተዋህዶ ልጆች

D70%
by D####:

ጥሩ ስራ ነው ! በርቱ ።

D70%
by D####:

Thankes for you minind

D70%
by D####:

አንቺን በመውዱደ ቀናልኝ ምንገደ ማሪያም እናቴ ናት

N70%
by N####:

እንዴት ነው የሚከፍተው ? እህቶቼ ወንድሞ አስረዱኝ እባካቹ የክርስቶስ ቤተሠቦች፡፡

U70%
by U####:

የቤተክርስቲያናችን ሀብት ! እግዚአብሔር ይስጥልን!

D70%
by D####:

It is a very good app but it would be good if it had audio on it . God bless

D70%
by D####:

አልከፍትልኝ አለ በፊት እጠቀምበት ነበር

D70%
by D####:

አውርጄው አልከፍት አለኝ ምን ላድርግ

N70%
by N####:

መልካም ስራ ነው በርቱ

D70%
by D####:

የድንግል ማርያም ልጅ መቅደስ

U70%
by U####:

This app is the best, I could take a bible with me everywhere

U70%
by U####:

እግዚአብሄር ይባርክልን

D70%
by D####:

እግዚአብሔር ይመስገን

D70%
by D####:

Its very nice and full so love it & God bless to who make this

D70%
by D####:

Seĺhulum egziyabhire yemsegne

T70%
by T####:

wow egzihabhar yakbrlen

T70%
by T####:

እግዚአብሔር ይባርካቹ።

F70%
by F####:

2311/216

P70%
by P####:

Thank you GOD bless you very nice

D70%
by D####:

በጣም.እናመሰግናለን.


Share The Word!


Rating Distribution

RATING
4.35
1,376 users

5

4

3

2

1