Clean N Cool Amharic for Android
Thank you so much!
ማሻ አላህ ተባረከላህ ቢላሎች አላህ እውቀታችሁን ይጨምርላችሁ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ወድጀዋለሁ ቀጣይም ሌላ የተሻለ ነገር እንጠብቃለን ኢንሻአላህ ፡፡ እና ሁላችሁንም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርጥ የሀበሻ ልጆች (★
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጂዛኩም አሏሁ ኸየር ቢላሎች♥
ማሻ አላህ ምርጥ አፕ ነው ባረከላሁ ፊኪም ቢላሎች በርቱልን አላህ ይጨምርላችሁ
በጣም እሚመች አፕ ነው እናመሰግናለን ቢላሎች አላህ ይጨምርላችሁ
Masha allah allah ychamrlachu ቀጥሉበት በተለይ አማርኛ መሆኑ በጠም ተመችቶኛል
Mashallah jezaklahu des yamil app new
ማሻላህ ጀዛከላህ ኸይር ቢላሎች አላህ ይጠብቃቹ
Masha Allah betam arif nw
ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ ውድ ቢላሎች
Mashalah bertu betam arif newu
Jezakumu Allah Kheiren
ደስ የሚል app
ማሻ አላህ በጣም ዴስ የሚል appነው አላህ ይጬምርላችሁ#☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆
እናመሰግናለን
nice
I liked it Good job please use this app all Ethiopian user.
Bayye namati tolla galatoma bilal
that's great Thanks for the Bilal app
Thank you billal apps
جزاكم الله خيرا
great app it is very usefull thanks bilal
Thank you
በጣም ይመቻል
ጄዘኩም አለህ
Galatooma jzk
Nice app
Nice app
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአላህ ኸይርን ጀዛ ቢላሎች አላህ በአላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነበረ ግን ስልኬኤ በሽተኛ ነው ዱአ አርጉለት
Masha Allah jzkum Allah keyiren jezfiduniy wel Akira bilachi
መሻ አላህ አለይኩም አላህ ይጨምርላችሁ ። በጠሰመረ ሀሪፉ ነው።
ማሻ አላህ ጀዛኩም አላህ ኸይር ቢላሎች አላህ ይጨምርላችሁ
በጣም ደስ የሚል አፕ ነው
Jezah kallh hyiri
ማሸ አላህ አላህ ይርዳቹ
ኢላሎች በርቱልን
I lik it
Jezakullah Heyern
by P####:
Masha Allah bilaloch Allah yechemerelachehu