የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች Free App

Rated 5.00/5 (2) —  Free Android application by Apps Show

Advertisements

About የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያትና ሓዋሪያት በመንፈስ ተመርተው የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው።

የመጽሐፍ ቅዱስ ምንነት

በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተለመደው «ባይብል» የሚለው ቃል ከጥንቱ የኮይነ ግሪክኛ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን ቃሉ የተገኘበት τὰ βιβλία /ታ ቢብሊያ/ የሚለው ሀረግ «መጽሐፍቱ» ወይም «ትንንሽ መጽሐፍት» ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። የዚሁም ቃል መነሻ ከግሪኩ ስም Βύβλος /ቢውብሎስ/ (ፓፒሩስ ወይም ቄጠማ፣ የወረቀት ተክል) ሲሆን ይሄ ቃል «ፓፒሩስ» ከተነገደበት ከተማ ጌባል / ቢውብሎስ ስም መጣ።

መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። እነዚህን መጽሐፍት የጻፉት በወቅቱ የነበሩ የታመኑ አይሁዳውያን ወይም እስራኤላውያን ናቸው። የመጨረሻዎቹን 27 መጻሕፍት በግሪክኛ የጻፏቸው ክርስቲያኖች ሲሆኑ «አዲስ ኪዳን» በመባል በሰፊው ይታወቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ማስረጃም ሆነ በጣም ጥንታዊ የሆኑት ወጎች እንደሚጠቁሙት እነዚህ 66 መጻህፍት የተጻፉት ግብጽ ኃያል ከነበረችበት ጊዜ አንስቶ ሮም የዓለም ኃያል መንግስት እስከ ነበረችበት ዘመን ባሉት 1600 ዓመታት ውስጥ ነው።

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ ምዕመናን የሆኑት ለረጅም ዘመን ተጨማሪ መጻሕፍቱን ከነመጽሐፈ ሄኖክና ኩፋሌ ያንብቡ ነበር። የአይሁድ ሰንሄድሪን ረቢዎች በ100 ዓ.ም. አካባቢ በተለይም ረቢ አኪቫ በን ዮሴፍ እነዚህን ተጨማሪ መጻሕፍት ከዕብራይስጥ ቅጂ አጠፉ። እስካሁንም ድረስ በዕብራይስጥ ትርጉም አይታወቁም። አዲስ ኪዳን ከተጻፈ በኋላ፣ ብዙ አጠያያቂ ወንጌሎችና የሌሎች እምነቶች ጽሑፎች ደግሞ ሊሠራጩ ጀመር። ግኖስቲክ የተባለው እምነት ተከታዮች በተለይ ብዙ ሥነ ጽሑፍ ፈጠሩ፣ ይህ ግን ከኦርቶዶክስ ወንጌል የተዛቡ ትምህርቶች ነበር። በ170 ዓ.ም. በክርስትያኖች ዘንድ የቱ መጻሕፍት ትክክለኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ናቸው? የሚል ጥያቄ ይነሣ ጀመር። መሊቶ ዘሳርዲስ የተባለ ጳጳስ በዚያን ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መጻሕፍት ቤት ጉዞ አድርጎ የ ዕብራውያን መጻሕፍት ምን ምን እንደ ነበሩ ዘገበ። ተጨማሪ መጻሕፍቱ ከዚያ በፊት ስለ ጠፉ አልተዘገቡም። ስለዚህ ከዚህ በቀር ምንም ያልተዘረዘሩት ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትክክለኛ አይሆኑም የሚል ሀሣብ በሮሜ መንግሥት ክርስቲያኖች ተነሣ። ይህም የአይሁዶች ቀኖና በንቅያ ጉባኤ (317 ዓ.ም.) በሮሜ መንግሥት ለክርስቲያኖች ጸና። Apostles, prophets of the Bible is the inspired writers of the Christian faith. Bible, the Old Testament has 66 books divided into the New Testament. Kenediyutirokenonikeli books and books with the number 81.

The nature of the Bible

The English-language common "Bible" is derived from the ancient Greek word is derived yekoyine τὰ βιβλία / k Biblia / The phrase can be translated as "library" or "little books". Home yezihumi Greek name Βύβλος / biwibiloši / (pepiruši or reeds, paper plant), which came this word 'pepiruši "ketenegedebeti city Ge'bal / biwibiloši name.

Jews, Judaism and Christianity, the Bible is a volume containing small books are the foundation of faith. Typically, the "Old Testament" became known to the Jews by Christians at 24 and 39 books for the payment of the first part of the first Bible was written mostly in ancient Hebrew language, which says that a few hundred years before the birth of Christ in uncertain times. The writers of these books are faithful Jews, or Israelites at the time. The last 27 books and writings of the Greek Christians are "new covenant" as well known. Bible evidence of the oldest traditions in Egypt indicate that these 66 books were written in a powerful starting when the Romans 1600 years ago the world's most powerful government of the pristine.

Catholic Church in accordance with the 66 books also included some books, there are Ethiopian Orthodox Church, these additional books (also known diyutērokenonikeli) included in the books of the Bible to the 81 count.

More books are long-time believers in Christ in the preaching of the following was read kenemets’ihāfe Enoch and Jubilees. Jewish Sanhedrin rabbis in 100 CE Rabbi Joseph Ben environment, in particular ākive these additional copies of the Hebrew Scriptures and destroyed. Hebrew meaning still unknown. After the New Testament was written, many questionable beliefs Gospels and other writings also began to spread. The Gnostic followers, many created especially literature, but this was the Orthodox teachings of the gospel. AD 170 Which books that Christians are accurate Saints? The question began to be raised. Bishop pulling zešeridiši What were the Hebrew books of account as at the time of the journey to Jerusalem. The library of more then ālitezegebumi destroyer ago. So the idea that this is no longer accurate listed in the Old Testament books of Romans, but the Christians have got. This Nicaea (317 CE, the Jewish canon) was established in the Christian Roman Empire.

How to Download / Install

Download and install የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች version 1.0 on your Android device!
Downloaded 100+ times, content rating: Everyone
Android package: amharic_bible.ethiopian_bible_verses.share_bible, download የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች.apk

All Application Badges

Free
downl.
Android
4.0+
For everyone
Android app


Oh snap! No comments are available for የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች at the moment. Be the first to leave one!